Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 32:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 “በሰ​ይፍ የተ​ገ​ደሉ ፈር​ዖ​ንና ሠራ​ዊቱ ሁሉ ያዩ​አ​ቸ​ዋል፤ ፈር​ዖ​ንም ስለ ኀይ​ላ​ቸው ሁሉ ይጽ​ና​ናል፥ ይላል ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 “ፈርዖንና ሰራዊቱ ሁሉ ያዩአቸዋል፤ በሰይፍ ከተገደለበት ሰራዊትም ሁሉ ሐዘን ይጽናናል፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 በሰይፍ የተገደሉ ፈርዖንና ሠራዊቱ ሁሉ ያዩአቸዋል ፈርዖንም ስለ ብዛቱ ሁሉ ይጽናናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 “በሰይፍ የተገደሉት የግብጽ ንጉሥና ሠራዊቱ እነዚያን በሚያዩበት ጊዜ ወደ ሙታን ዓለም ስለ ወረዱት ብዛት ስላላቸው የግብጽ ሕዝብ ንጉሡ ይጽናናል፤ ይላል ልዑል እግዚአብሔር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 በሰይፍ የተገደሉ ፈርዖንና ሠራዊቱ ሁሉ ያዩአቸዋል ፈርዖንም ስለ ብዛቱ ሁሉ ይጽናናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 32:31
4 交叉引用  

ሜም። የኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ሴት ልጅ ሆይ፥ ምን እመ​ሰ​ክ​ር​ል​ሻ​ለሁ? በም​ንስ እመ​ስ​ል​ሻ​ለሁ? ድን​ግ​ሊቱ የጽ​ዮን ልጅ ሆይ፥ ማን ያድ​ን​ሻል? ማንስ ያጽ​ና​ና​ሻል? ስብ​ራ​ትሽ እንደ ባሕር ታላቅ ነውና፤ የሚ​ፈ​ው​ስሽ ማን ነው?


ነገር ግን እነሆ የሚ​ያ​መ​ል​ጡና ወን​ዶ​ችና ሴቶች ልጆ​ችን ከእ​ር​ስዋ የሚ​ያ​ወጡ ይቀ​ሩ​ላ​ታል፤ እነሆ ወደ እና​ንተ ይወ​ጣሉ፤ እና​ን​ተም መን​ገ​ዳ​ቸ​ው​ንና ሥራ​ቸ​ውን ታያ​ላ​ችሁ፤ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ላይ ስላ​መ​ጣ​ሁት ክፉ ነገር ሁሉ፥ ስላ​መ​ጣ​ሁ​ባ​ትም ነገር ሁሉ ትጽ​ና​ና​ላ​ችሁ፤


ወደ ጕድ​ጓድ ከሚ​ወ​ርዱ ጋር ወደ ሲኦል በጣ​ል​ሁት ጊዜ ከመ​ው​ደቁ ድምፅ የተ​ነሣ አሕ​ዛ​ብን አን​ቀ​ጠ​ቀ​ጥሁ፤ ውኃም የሚ​ጠጡ ሁሉ፥ ምር​ጦ​ችና መል​ካ​ሞች የሊ​ባ​ኖስ ዛፎች፥ የዔ​ድን ዛፎች ሁሉ በታ​ች​ኛው ምድር ውስጥ ተጽ​ና​ን​ተ​ዋል።


መፈ​ራ​ቴን በሕ​ያ​ዋን ምድር አድ​ር​ጌ​አ​ለሁ፤ ፈር​ዖ​ንና ሠራ​ዊቱ ሁሉ በሰ​ይፍ በተ​ገ​ደ​ሉት፥ ባል​ተ​ገ​ረ​ዙት መካ​ከል ይተ​ኛሉ፥” ይላል ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።


跟着我们:

广告


广告