Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 32:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 በሰ​ይፍ በተ​ገ​ደ​ሉት መካ​ከል ከእ​ርሱ ጋር በሰ​ይፍ ይወ​ድ​ቃሉ፤ ኀይ​ሉም ሁሉ ይጠ​ፋል፤ እር​ስ​ዋ​ንና ብዛ​ቷን ሁሉ ጐትቱ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 እነርሱም በሰይፍ ከተገደሉት መካከል ይወድቃሉ፤ ሰይፉ ተመዝዟል፤ ከብዙ ሰራዊቷ ሁሉ ጋራ ትጐተት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 በሰይፍ በተገደሉት መካከል ይወድቃሉ፤ ለሰይፍ ተሰጥታለች፤ እርሷንና ብዛትዋን ሁሉ ጐትቱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 “በግብጽ ምድር ላይ ሰይፍ ስለ ተዘጋጀ ብዛት ያለው የግብጽ ሕዝብ በሰይፍ ከተገደሉት ሰዎች መካከል ይወድቃሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 በሰይፍ በተገደሉት መካከል ይወድቃሉ፥ ለሰይፍ ተሰጥታለች፥ እርስዋንና ብዛትዋን ሁሉ ጐትቱ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 32:20
7 交叉引用  

የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል በው​ኆች ላይ ነው። የክ​ብር አም​ላክ አን​ጐ​ደ​ጐደ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በብዙ ውኆች ላይ ነው።


ወደ ሞት የሚነዱትን ታደግ፤ የሚገደሉትንም መዋረዳቸውን ቸል አትበል።


አህ​ያም እን​ደ​ሚ​ቀ​በር ይቀ​በ​ራል፤ ከኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም በር ወደ ውጭ ተጐ​ትቶ፥ በው​ራጅ ጨርቅ ተጠ​ቅ​ልሎ ይጣ​ላል።”


እነ​ር​ሱም በሰ​ይፍ ወደ ተገ​ደ​ሉት ወደ ሲኦል ከእ​ርሱ ጋር ወረዱ፤ በጥ​ላው ሥር ይኖሩ የነ​በሩ ዘሮ​ቹም በአ​ሕ​ዛብ መካ​ከል ጠፉ።


跟着我们:

广告


广告