ሕዝቅኤል 31:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በአሕዛብም አለቆች እጅ አሳልፌ እሰጠዋለሁ፤ እርሱም እንደ ክፋቱ መጠን ያደርግበታል፤ እኔም አሳድደዋለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እንደ ክፋቱ መጠን የሥራውን ይከፍለው ዘንድ፣ ለአሕዛብ ገዥ አሳልፌ ሰጠሁት። አውጥቼ ጥዬዋለሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ለሕዝቦች መሪ እጅ አሳልፌ እሰጠዋለሁ፥ እርሱም እንደ ክፉቱ መጠን ያደረግበታል እኔም አባርረዋለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እኔ እርሱን አውጥቼ እጥለዋለሁ፤ ለሕዝቦች መሪ አሳልፌ እሰጠዋለሁ፤ እርሱም እንደ ክፋቱ መጠን ይደረግበታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ልቡም በቁመቱ ኰርቶአልና ከአሕዛብ በጨካኙ እጅ አሳልፌ እሰጠዋለሁ፥ እርሱም እንደ ክፉቱ መጠን ያደረግበታል እኔም አሳድደዋለሁ። 参见章节 |