ሕዝቅኤል 30:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ግብፃውያንንም በአሕዛብ መካከል እበትናለሁ፤ በሀገሮችም መካከል እዘራቸዋለሁ፤ ሁሉም እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 በሕዝቦች መካከል እበትናቸዋለሁ፤ በአገሮችም መካከል እዘራቸዋለሁ፤ ከዚያም እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ያውቃሉ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ግብጻውያንን ወደ ሕዝቦች እበትናለሁ፥ ወደ ሁሉም አገሮች እዘራቸዋለሁ፤ እኔም ጌታ እንደሆንሁ ያውቃሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ግብጻውያንን በሕዝቦችና በተለያዩ አገሮች መካከል እበትናቸዋለሁ፤ ከዚያም በኋላ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ያውቃሉ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ግብጻውያንንም ወደ አሕዛብ እበትናለሁ ወደ አገሮችም እዘራቸዋለሁ፥ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ። 参见章节 |