Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 3:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 መን​ፈ​ስም ወደ እኔ መጣ፤ በእ​ግ​ሬም አቆ​መኝ፤ ተና​ገ​ረ​ኝም እን​ዲ​ህም አለኝ፥ “ሂድ ገብ​ተህ ቤት​ህን ዝጋ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 መንፈስ በውስጤ ገብቶ በእግሬ አቆመኝ፤ እንዲህም ሲል ተናገረኝ፤ “ሂድ፤ ቤትህ ገብተህ በርህን ዝጋ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 መንፈስም ገባብኝ፥ በእግሬም አቆመኝ፥ ተናገረኝም እንዲህም አለኝ፦ ሂድ፥ በቤትህ ውስጥ ዘግተህ ተቀመጥ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ነገር ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ እኔ ገብቶ በእግሬ አቆመኝ፤ እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ፦ “ወደ ቤትህ ሂድ፤ በርህንም ዘግተህ ተቀመጥ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 መንፈስም ገባብኝ በእግሬም አቆመኝ፥ ተናገረኝም እንዲህም አለኝ፦ ሂድ፥ ገብተህ ቤትህን ዝጋ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 3:24
6 交叉引用  

በዋ​ዘ​ኞች ጉባኤ አል​ተ​ቀ​መ​ጥ​ሁም፤ ነገር ግን በእ​ጅህ ፊት ፈር​ቻ​ለሁ፤ ምሬ​ትን ሞል​ተ​ህ​ብ​ኛ​ልና ለብ​ቻዬ ተቀ​መ​ጥሁ።


በተ​ና​ገ​ረ​ኝም ጊዜ መን​ፈስ በእኔ ላይ መጣ፤ አነ​ሣ​ኝም፤ በእ​ግ​ሬም አቆ​መኝ፤ የሚ​ና​ገ​ረ​ኝ​ንም ሰማሁ።


እን​ዳ​ዘ​ዘ​ኝም ትን​ቢት ተና​ገ​ርሁ፤ ትን​ፋ​ሽም ገባ​ባ​ቸው፤ ሕያ​ዋ​ንም ሆኑ፤ እጅ​ግም ታላቅ ሠራ​ዊት ሆነው በእ​ግ​ራ​ቸው ቆሙ።


跟着我们:

广告


广告