ሕዝቅኤል 3:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አፌንም ከፈትሁ፤ መጽሐፉንም አበላኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ስለዚህ አፌን ከፈትሁ፤ እርሱም መጽሐፉን አጐረሠኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ስለዚህ አፌን ከፈትኩ፤ የብራናውንም ጥቅል እንድበላው ሰጠኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ። 参见章节 |