ሕዝቅኤል 29:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እንደ ገና በአሕዛብ ላይ ከፍ ከፍ እንዳይሉ ትንሽ መንግሥት ይሆናሉ፤ በአሕዛብም ላይ እንዳይበዙ አሳንሳቸዋለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ከመንግሥታት ሁሉ አነስተኛ ትሆናለች፤ ከሌሎችም አሕዛብ በላይ ራሷን ከፍ ማድረግ አትችልም። እጅግ ደካማ አደርጋታለሁ፤ ስለዚህ ሌሎችን አሕዛብ እንደ ገና መግዛት አትችልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከመንግሥታት ሁሉ ይልቅ የተዋረደች ትሆናለች፤ ከእንግዲህ ወዲያ በሕዝቦች ላይ ከፍ ከፍ አትልም፤ በሕዝቦችም መካከል እንዳይገዙ አሳንሳቸዋለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እንዲያውም ከሁሉ የደከመ መንግሥት ስለሚሆን ዳግመኛ ሌሎች መንግሥታትን የመግዛት ዕድል አይኖረውም፤ ከሁሉ ያነሰ ስለማደርገው ሌላ መንግሥት ማስገበር አይችልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ከሌሎች መንግሥታት ሁሉ ይልቅ የተዋረደች ትሆናለች፥ ከእንግዲህ ወዲያ በአሕዛብ ላይ ከፍ አትልም፥ በአሕዛብም ላይ እንዳይገዙ አሳንሳቸዋለሁ። 参见章节 |