ሕዝቅኤል 28:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በጥበብህና በማስተዋልህ ብልጽግናን ለራስህ አግኝተሃልን? ወርቅንና ብርንም በግምጃ ቤትህ ውስጥ ሰብስበሃልን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በጥበብህና በማስተዋልህ፣ የራስህን ሀብት አከማቸህ፤ ወርቅም ብርም፣ በግምጃ ቤትህ አጠራቀምህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በጥበብህና በማስተዋልህ ሀብትን ለራስህ አግኝተሃል፥ ወርቅና ብርም በግምጃ ቤትህ ውስጥ ሰብስበሃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በእርግጥ በጥበብህና በብልኀትህ ብዙ ሀብት አግኝተሃል፤ በግምጃ ቤትህም ብዙ ወርቅና ብር አግበስብሰሃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 በጥበብህና በማስተዋልህ ብልጥግናን ለራስህ አግኝተሃል ወርቅና ብርም በግምጃ ቤትህ ውስጥ ሰብስበሃል። 参见章节 |