ሕዝቅኤል 28:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ከዚያም የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节 |