ሕዝቅኤል 27:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሳንቃዎችሽን ሁሉ ከሳኔር ጥድ ሠርተዋል፤ ምሰሶዎችሽንም ይሠሩልሽ ዘንድ ከሊባኖስ ዝግባን ወስደዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ሳንቃዎችሽን ሁሉ፣ ከሳኔር በመጣ ጥድ ሠሩ፤ ደቀልንም ይሠሩልሽ ዘንድ፤ ከሊባኖስ ዝግባ አመጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሳንቃዎችሽን ሁሉ ከሴኒር በመጣ ጥድ ሠሩ፤ ደቀልንም ሊሰሩልሽ ከሊባኖስ ዝግባ ወሰዱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሳንቃሽ የተሠራው ከሔርሞን ተራራ በተገኘ ጥድ ነው፤ ምሰሶዎችሽ የተሠሩት በሊባኖስ ዛፍ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሳንቃዎችሽን ሁሉ ከሳኔር ጥድ ሠርተዋል፥ ደቀልንም ይሠሩልሽ ዘንድ ከሊባኖስ ዝግባ ወስደዋል። 参见章节 |