ሕዝቅኤል 27:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዳርቻሽ በባሕር ውስጥ ነው፤ ልጆችሽም ውበትሽን ፈጽመዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ዳርቻሽ በባሕር መካከል ነው፤ ሠሪዎችሽም ፍጹም ውብ አድርገውሻል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ዳርቻሽ በባሕር ልብ ነው፤ ሠሪዎችሽ ውበትሽን ፍጹም አደረጉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 መኖሪያሽ ባሕር ነው፤ ገንቢዎችሽ እንደ ተዋበች መርከብ ሠርተውሻል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ዳርቻሽ በባሕር ውስጥ ነው፥ ሠሪዎችሽ ውበትሽን ፈጽመዋል። 参见章节 |