ሕዝቅኤል 27:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ቀዛፊዎችም ሁሉ፥ በመርከብ የተጫኑትም መርከብ መሪዎችም ሁሉ ከመርከቦቻቸው ይወርዳሉ፤ በየብስም ላይ ይቆማሉ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ቀዛፊዎች ሁሉ፣ መርከባቸውን ጥለው ይሄዳሉ፤ መርከብ ነጂዎችና መርከበኞችም ሁሉ፣ ወርደው ባሕሩ ዳር ይቆማሉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 መቅዘፊያውን የያዙት ሁሉ፥ መርከበኞች፥ የባሕር መርከብ መሪዎችም ሁሉ ከመርከቦቻቸው ይወርዳሉ፤ በመሬትም ላይ ይቆማሉ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 “በዚህም ጊዜ የሌሎች መርከቦች ቀዛፊዎች ነጂዎችና የመርከቦቹ አዛዦች ሁሉ ወጥተው በባሕሩ ጠረፍ ቆሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ቀዛፊዎችም ሁሉ መርከበኞችም መርከብ መሪዎችም ሁሉ ከመርከቦቻቸው ይወርዳሉ በመሬትም ላይ ይቆማሉ፥ 参见章节 |