ሕዝቅኤል 25:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የአሞን ልጆች በአሕዛብ መካከል ከእንግዲህ ወዲህ እንዳይታሰቡ የአሞንን ልጆች ለምሥራቅ ልጆች ርስት አድርጌ እሰጣቸዋለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ሞዓባውያንንም ከአሞናውያን ጋራ ይገዙላቸው ዘንድ፣ ለምሥራቅ ሕዝብ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ፤ አሞናውያን በአሕዛብ ዘንድ ከእንግዲህ መታሰቢያ አይኖራቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከአሞን ልጆች ጋር ለምሥራቅ ልጆች እከፍታለሁ። ከእንግዲህ ወዲህ የአሞን ልጆች በሕዝቦች መካከል እንዳይታሰቡ ርስት አድርጌ እሰጣቸዋለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከእንግዲህ ወዲህ ዐሞን በመንግሥትነት እንዳትታወቅ ከምሥራቅ የሚመጡ ነገዶች ሞአብንና ዐሞንን እንዲወሩአቸው አደርጋለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ከቂርያታይም፥ ከአሞን ልጆች ጋር ለምሥራቅ ልጆች እከፍታለሁ። የአሞን ልጆች በአሕዛብ መካከል ከእንግዲህ ወዲህ እንዳይታሰቡ ርስት አድርጌ እሰጣቸዋለሁ። 参见章节 |