ሕዝቅኤል 24:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እኔም እንዳደረግሁ እናንተ ታደርጋላችሁ፤ በአንደበታቸው አትጽናኑም፤ የዕዝን እንጀራንም አትበሉም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 እኔ እንዳደረግሁም ታደርጋላችሁ፤ አፋችሁ ድረስ አትሸፋፈኑም፤ የዕዝን እንጀራም አትበሉም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እኔ እንዳደረግሁ እናንተም ታደርጋላችሁ፤ ከንፈራችሁን አትሸፍኑም፥ የዕዝን እንጀራም አትበሉም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 በዚያን ጊዜ እኔ ያደረግኹትን ሁሉ ታደርጋላችሁ፤ አፋችሁን አትሸፍኑም፤ የእዝን እንጀራ አትበሉም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 እኔም እንዳደረግሁ እናንተ ታደርጋላችሁ፥ ከንፈራችሁን አትሸፍኑም የሰዎችንም እንጀራ አትበሉም። 参见章节 |