ሕዝቅኤል 24:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ደሟ እስኪያልቅ ድረስ ሥጋዋ ያርር ዘንድ፥ አጥንቶችዋም ይቀጠቀጡ ዘንድ፤ እንጨቱን አበዛለሁ፤ እሳቱንም አነድዳለሁ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ማገዶውን ከምርበት፤ እሳቱን አንድድ፤ ቅመም ጨምረህበት፣ ሥጋውን በሚገባ ቀቅል፤ ዐጥንቱም ይረር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እንጨቶችን ጨምር፥ እሳቱን አንድድ፥ ሥጋውን ቀቅል፥ ማጣፈጫ ጨምረህ አደባልቀው፥ አጥንቶቹ ይቃጠሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ብዙ እንጨት አምጣ! እሳቱንም አቀጣጥል፤ ሥጋውን ቀቅል! መረቁን በቅመም አጣፍጠው! አጥንቱን አቃጥለው! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 እንጨቱን አብዛ፥ እሳቱን አንድድ፥ ሥጋውን ቀቅል፥ መረቁን አጣፍጠው፥ አጥንቶቹ ይቃጠሉ። 参见章节 |