ሕዝቅኤል 23:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አካላቸውም እንደ አህዮች አካል፤ ዘራቸውም እንደ ፈረሶች ዘር የሆነውን እነዚያን የከለዳውያን ልጆች በፍቅር ተከተልሻቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በዚያም አባለዘራቸው እንደ አህያ፣ የዘር ፍሰታቸውም እንደ ድንጕላ ፈረስ ዘር ፍሰት ከሆነ ውሽሞቿ ጋራ አመነዘረች፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሥጋቸው እንደ አህዮች ሥጋ፥ ዘራቸውም እንደ ፈረሶች ዘር የሆነውን እነዚያን ምልምሎች በፍትወት ተከተለቻቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ብልቶቻቸው እንደ አህያ፥ ዘራቸውም እንደ አለሌ ፈረስ ሆኖ በፍትወት በሚቃጠሉ ወንዶች ተማረከች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ሥጋቸውም እንደ አህዮች ሥጋ ዘራቸውም እንደ ፈረሶች ዘር የሆነውን እነዚያን ምልምሎች በፍቅር ተከተለቻቸው። 参见章节 |