ሕዝቅኤል 22:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አንቺ ስምሽ የረከሰ፥ ኀጢአትም የሞላብሽ ሆይ! ወደ አንቺ የቀረቡና ከአንቺ የራቁ ይሳለቁብሻል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አንቺ የተዋረድሽና ሽብር የሞላብሽ ሆይ፤ በቅርብም በሩቅም ያሉ ይሣለቁብሻል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አንቺ ስምሽ የረከሰ፥ ሽብር የሞላብሽ ሆይ፥ ወደ አንቺ የቀረቡና ከአንቺ የራቁ ይሳለቁብሻል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ስምሽ የጠፋ የሁከት ከተማ ሆይ! በቅርብና በሩቅ ያሉ አገሮች በንቀት አመለካከት ያፌዙብሻል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 አንቺ ስምሽ የረከሰ ሽብርም የሞላብሽ ሆይ፥ ወደ አንቺ የቀረቡና ከአንቺ የራቁ ይሳለቁብሻል። 参见章节 |