ሕዝቅኤል 22:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 “የሰው ልጅ ሆይ! አንቺ ዝናም የማይዘንብብሽ፥ በቍጣ ቀን ጠል የማይወርድብሽ ምድር ነሽ በላት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ምድሪቱን፣ ‘አንቺ ያልነጻሽ በቍጣም ቀን ዝናብ ያላገኘሽ ምድር ነሽ’ በላት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የሰው ልጅ ሆይ እንዲህ በላት፦ አንቺ ያልነጻሽ፥ በቁጣም ቀን ያልዘነበብሽ ምድር ነሽ በላት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 “የሰው ልጅ ሆይ! ምድራቸው ስለ ረከሰች በቊጣዬ ዝናብ እንዳይዘንብ በማድረግ ልቀጣት የተዘጋጀሁ መሆኑን ለእስራኤላውያን ንገራቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 የሰው ልጅ ሆይ፦ አንቺ ያልነጻሽ በቁጣም ቀን ያልዘነበብሽ ምድር ነሽ በላት። 参见章节 |