ሕዝቅኤል 21:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አንተም ቀንህና የኀጢአትህ ቀጠሮ ጊዜ የደረሰብህ፥ ርኩስ ኀጢአተኛ የእስራኤል አለቃ ሆይ! 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 “ ‘አንተ የግፍ ጽዋህ የሞላ፣ የምትቀጣበት ቀን የደረሰ፣ ርኩስና ክፉ የእስራኤል መስፍን ሆይ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 አንተም ቀንህ የደረሰብህ፥ የኃጢአትህ ቀጠሮ ጊዜ የደረሰብህ፥ ርኩስ ኃጢአተኛ የእስራኤል አለቃ ሆይ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 “አንተ ክፋትና ርኲሰት የሞላብህ የእስራኤል መሪ! ለመጨረሻ ጊዜ የምትቀጣበት ቀን እነሆ ቀርቦአል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 አንተም ቀንህ የደረሰብህ፥ የኃጢአትህ ቀጠሮ ጊዜ የደረሰብህ፥ ርኩስ ኃጢአተኛ የእስራኤል አለቃ ሆይ፥ 参见章节 |