ሕዝቅኤል 21:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እኔ ደግሞ እጄን በእጄ ላይ አጨበጭባለሁ፤ መዓቴንም እልካለሁ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እኔም በእጄ አጨበጭባለሁ፤ ቍጣዬም ይበርዳል፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እኔም ደግሞ መዳፌን በመዳፌ እመታለሁ፥ ቁጣዬም ይበርዳል፥ እኔ ጌታ ተናግሬአለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እኔም በቊጣ እጄን አማታለሁ፤ ኀይለኛ ቊጣዬም ይበርዳል፤ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እኔ ደግሞ በእጄ አጨበጭባለሁ መዓቴንም እጨርሳለሁ፥ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁ። 参见章节 |