ሕዝቅኤል 20:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 “የሰው ልጅ ሆይ! ፊትህን ወደ ቴማን አቅና፤ ወደ ዳሮምም ተመልከት፤ በናጌብም ምድረ በዳ ዱር ንጉሥ ላይ ትንቢት ተናገር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም46 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ፊትህን ወደ ደቡብ አዙር፤ በደቡብ ላይ ቃል ተናገር፤ በደቡብ አገር ደን ላይም ትንቢት ተንብይ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን ወደ ደቡብ አቅና ወደ ደቡብም ተናገር በደቡብም ባለው ዱር ላይ ትንቢት ተናገር፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 “የሰው ልጅ ሆይ! ወደ ደቡብ ፊትህን አዙረህ በደቡብ ላይ ተናገር፤ በደቡብ በኩል ባለው ጫካ ላይም ትንቢት ተናገርበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)46 የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን ወደ ደቡብ አቅና ወደ ደቡብም ተናገር በደቡብም ባለው ዱር ላይ ትንቢት ተናገር፥ 参见章节 |