ሕዝቅኤል 20:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ከዚያም የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 የጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节 |