Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 19:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 እር​ስ​ዋም ከእ​ር​ስዋ እንደ ወሰ​ዱት ባየች ጊዜ ኀይ​ልዋ ጠፋ፤ ከግ​ል​ገ​ሎ​ች​ዋም ሌላን ወስዳ ደቦል አን​በሳ አደ​ረ​ገ​ችው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 “ ‘ተስፋዋ መጨናገፉን፣ የጠበቀችውም አለመሳካቱን ባየች ጊዜ፣ ከግልገሎቿ ሌላውን ወስዳ፣ ብርቱ አንበሳ አድርጋ አሳደገችው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 እርሷም ጠበቀች፥ ተስፋዋ እንደ ጠፋ ባየች ጊዜ፥ ከግልገሎችዋ አንዱን ወስዳ ደቦል አንበሳ አደረገችው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 የነበራት ዓላማ እንዳልተሳካ አይታ ተስፋ በቈረጠች ጊዜ ከግልገሎችዋ ሌላውን ወስዳ ተንከባክባ በማሳደግ ደቦል አንበሳ አደረገችው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 እርስዋም እንደ ደከመችና ተስፋዋ እንደ ጠፋ ባየች ጊዜ፥ ከግልገሎችዋ ሌላን ወስዳ ደቦል አንበሳ አደረገችው።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 19:5
6 交叉引用  

ይሁዳ የአ​ን​በሳ ደቦል ነው፤ ልጄ ሆይ፥ ከመ​ሰ​ማ​ሪ​ያህ ወጣህ፤ እንደ አን​በሳ ተኛህ፤ አን​ቀ​ላ​ፋ​ህም፤ እንደ አን​በ​ሳም ደቦል የሚ​ቀ​ሰ​ቅ​ስህ የለም።


ኩሲ ደግሞ አለ፥ “በሜዳ እን​ዳ​ለች አራስ ድብና እንደ ተኳር የዱር እሪያ በል​ባ​ቸው መራ​ሮ​ችና ኀያ​ላን መሆ​ና​ቸ​ውን አባ​ት​ህ​ንና ሰዎ​ቹን ታው​ቃ​ለህ፤ አባ​ትህ አር​በኛ ነው፤ ሕዝ​ቡ​ንም አያ​ሰ​ና​ብ​ትም።


ከግ​ል​ገ​ሎ​ች​ዋም አን​ዱን አወ​ጣች፤ እር​ሱም ደቦል አን​በሳ ሆነ፤ ንጥ​ቂ​ያ​ንም ተማረ፤ ሰዎ​ች​ንም ነጥቆ በላ።


አሕ​ዛ​ብም ስለ እርሱ ሰሙ፤ እር​ሱም በጕ​ድ​ጓ​ዳ​ቸው ተያዘ፤ በሰ​ን​ሰ​ለ​ትም አስ​ረው ወደ ግብፅ ምድር ወሰ​ዱት።


እር​ሱም በአ​ን​በ​ሶች መካ​ከል አደገ፤ ደቦል አን​በ​ሳም ሆነ፤ ንጥ​ቂ​ያም ተማረ፤ ሰዎ​ች​ንም ነጥቆ በላ።


跟着我们:

广告


广告