ሕዝቅኤል 19:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከግልገሎችዋም አንዱን አወጣች፤ እርሱም ደቦል አንበሳ ሆነ፤ ንጥቂያንም ተማረ፤ ሰዎችንም ነጥቆ በላ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከግልገሎቿ መካከል አንዱን አሳደገችው፤ እርሱም ብርቱ አንበሳ ሆነ። ግዳይ መንጠቅን ተማረ፤ ሰዎችንም በላ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከግልገሎችዋም አንዱን አሳደገችው፥ እርሱም ደቦል አንበሳ ሆነ፥ አደንም ተማረ፥ ሰዎችን በላ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ከግልገሎችዋ አንዱን ተንከባክባ አሳደገችው እርሱም ደቦል ሆነ፤ አደንንም ተማረ፤ ሰውንም መብላት ጀመረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ከግልገሎችዋም አንዱን አወጣች እርሱም ደቦል አንበሳ ሆነ፥ ንጥቂያንም ተማረ፥ ሰዎችንም በላ። 参见章节 |