ሕዝቅኤል 18:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “ሰውም ጻድቅ ቢሆን ፍርድንና ቅን ነገርንም ቢያደርግ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 “በቅንነትና በትክክል የሚሠራ፣ ጻድቅ ሰው ቢገኝ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሰው ጻድቅ ቢሆን፥ ፍትሕንና ጽድቅን ቢያደርግ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “ሰው ጻድቅ፥ ፍትሓዊና ትክክለኛ ቢሆን፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሰውም ጻድቅ ቢሆን ፍርድንና ቅን ነገርን ቢያደርግ፥ 参见章节 |