ሕዝቅኤል 18:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ጻድቁ ከጽድቁ ቢመለስ፥ ኀጢአትንም በሠራ ጊዜ፥ በዚያ ቢሞት፥ እርሱ በአደረገው በደል ይሞታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ጻድቅ ከጽድቁ ተመልሶ ክፉ ቢሠራ በክፋቱ ይሞታል፤ ከፈጸመውም በደል የተነሣ በሕይወት አይኖርም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ጻድቁ ከጽድቁ ቢመለስ፥ በደልንም ቢሠራ፥ በዚያ ቢሞት፥ እርሱ በሠራው በደል ይሞታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ጻድቅ ሰው መልካም ማድረጉን ትቶ ክፉ ሥራ ሠርቶ ቢሞት የሚሞተው በኃጢአቱ ምክንያት ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ጻድቁ ከጽድቁ ቢመለስ፥ ኃጢአትንም በሠራ ጊዜ፥ በዚያም ቢሞት፥ እርሱ ባደረገው በደል ይሞታል። 参见章节 |