ሕዝቅኤል 16:58 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)58 ኀጢአትሽንና በደልሽን ተሽክመሻል፥ ይላል እግዚአብሔር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም58 ለብልግናሽና ለአስጸያፊ ተግባርሽ የሚገባውን ቅጣት ትሸከሚያለሽ፤ ይላል እግዚአብሔር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)58 ክፋትሽንና ርኩሰነትሽን መሸከም አለብሽ፥ ይላል ጌታ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም58 በስድነትሽ በአጸያፊ ተግባርሽ ቅጣትሽን መቀበል አለብሽ፤ ይህን የተናገርኩ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)58 ምንዝርነትሽንና ርኵሰነትሽን ተሸክመሻል፥ ይላል እግዚአብሔር። 参见章节 |