Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 16:56 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

56 እኅ​ትሽ ሰዶ​ምም በት​ዕ​ቢ​ትሽ ቀን በአ​ፍሽ አል​ተ​ወ​ሳ​ችም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

56 በታበይሽበት ወቅት የእኅትሽን የሰዶምን ስም ለመጥራት እንኳ ፈቃደኛ አልነበርሽም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

56 በትዕቢትሽ ቀን እኅትሽ ሰዶም በአፍሽ መተረቻ አልነበረችምን?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

56 ዕብሪተኛ በነበርሽበት ዘመን እኅትሽ ሰዶም የአንቺ መሳለቂያ አልነበረችምን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

56 ክፋትሽ ሳይገለጥ በትዕቢትሽ ቀን እኅትሽ ሰዶም በአፍሽ መተረቻ አልነበረችምን?

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 16:56
6 交叉引用  

“እኔ ንጹሕ ነኝና ከእኔ ራቁ፥ ወደ እኔም አት​ቅ​ረቡ” ይላሉ። ስለ​ዚ​ህም የቍ​ጣዬ ጢስ በዘ​መኑ ሁሉ እንደ እሳት ይነ​ድ​ድ​ባ​ቸ​ዋል።


እኅ​ቶ​ች​ሽም ሰዶ​ምና ሴቶች ልጆ​ችዋ ወደ ቀድሞ ሁኔ​ታ​ቸው ይመ​ለ​ሳሉ፤ ሰማ​ር​ያና ሴቶች ልጆ​ች​ዋም ወደ ቀድሞ ሁኔ​ታ​ቸው ይመ​ለ​ሳሉ፤ አን​ቺና ሴቶች ልጆ​ች​ሽም ወደ ቀድሞ ሁኔ​ታ​ችሁ ትመ​ለ​ሳ​ላ​ችሁ።


ክፋ​ትሽ እንደ ዛሬው ሳይ​ገ​ለጥ ለሶ​ርያ ሴቶች ልጆ​ችና ለጐ​ረ​ቤ​ቶ​ችዋ ሁሉ በዙ​ሪ​ያ​ሽም ለሚ​ከ​ቡሽ ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያት ሴቶች ልጆች መሰ​ደ​ቢያ ሆነ​ሻል።


በዚያን ጊዜ እየታበዩ የሚፎክሩትን ከመካከልሽ አወጣለሁና፥ አንቺም በቅዱስ ተራራዬ ዳግመኛ አትኰሪምና በዚያ ቀን በእኔ ላይ ተላልፈሽ በሠራሽው ሥራ ሁሉ አታፍሪም።


ፈሪ​ሳ​ዊ​ውም ቆመና እን​ዲህ ብሎ ጸለየ፦ ‘አቤቱ እንደ ሌሎች ሰዎች፥ እንደ ቀማ​ኞ​ችና እንደ ዐመ​ፀ​ኞች፥ እንደ አመ​ን​ዝ​ሮ​ችም፥ ወይም እን​ደ​ዚህ ቀራጭ ያላ​ደ​ረ​ግ​ኸኝ አመ​ሰ​ግ​ን​ሃ​ለሁ።


跟着我们:

广告


广告