ሕዝቅኤል 16:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 መዓቴንም በአንቺ ላይ እጨርሳለሁ፤ ቅንዓቴም ከአንቺ ይርቃል፤ እኔም ዝም እላለሁ፤ ደግሞም አልቈጣም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም42 በዚህም በአንቺ ላይ የነበረው ቍጣዬ ይበርዳል፤ የቅናቴ ቍጣም ከአንቺ ይርቃል። እኔም ዝም እላለሁ፤ ከእንግዲህም አልቈጣም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 በአንቺ ላይ ያለውን መዓቴን አቆማለሁ፥ ቅንዓቴም ከአንቺ ይርቃል፥ እኔም ዝም እላለሁ፥ ከእንግዲህም አልቆጣም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ስለዚህ በአንቺ ላይ ያለኝ ቊጣ ያበቃል፤ ቅናቴም ከአንቺ ይርቃል፤ በአንቺ ላይ የነበረው ቊጣዬም ይበርዳል፤ ዳግመኛም አልቈጣም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 መዓቴንም በአንቺ ላይ እጨርሳለሁ ቅንዓቴም ከአንቺ ይርቃል፥ እኔም ዝም እላለሁ ደግሞም አልቈጣም። 参见章节 |