Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 15:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ከው​ፍ​ረ​ቱም የተ​ነሣ ለሥራ አይ​ሆ​ንም፤ ለም​ት​በ​ላና ለም​ታ​ጠፋ እሳት ይሆ​ናል እንጂ ከዚያ በኋላ በውኑ ለሥራ ይሆ​ና​ልን?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 እንግዲህ ሙሉ ሆኖ ሳለ ለምንም ነገር ካልጠቀመ፣ እሳት ካቃጠለውና ከለበለበው በኋላ ረብ የለሽነቱ የቱን ያህል የባሰ ይሆን!

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 እነሆ ደህና ሳለ ለሥራ ካልጠቀመ፥ ይልቁንስ እሳት ከበላውና ከተቃጠለ በኋላ ሥራ ይሠራበታልን?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ከመቃጠሉ በፊት እንኳ ዋጋቢስ ከነበረ አሁንማ እሳቱ ካቃጠለውና ካሳረረው በኋላ የባሰውን ጥቅም የሌለው ይሆናል።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 እነሆ፥ ደህና ሳለ ለሥራ ካልጠቀመ፥ ይልቁንስ እሳት ከበላው እርሱም ከተቃጠለ በኋላ እንዴት ሥራ ይሠራበታል?

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 15:5
3 交叉引用  

“በበ​ዛ​ችሁ ጊዜ፥ በም​ድ​ርም ላይ በረ​ባ​ችሁ ጊዜ፥” ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፤ በዚያ ዘመን፦ የእ​ስ​ራ​ኤል ቅዱስ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት እነ​ኋት አይ​ሉም፤ በል​ባ​ቸ​ውም አያ​ስ​ቧ​ትም፤ በአ​ፋ​ቸ​ውም አይ​ጠ​ሯ​ትም፤ ከእ​ን​ግ​ዲህ ወዲ​ህም አይ​ሿ​ትም።


እነሆ ለመ​ቃ​ጠል በእ​ሳት ላይ ተጥ​ሎ​አል፤ እሳ​ቱም ሁለ​ቱን ጫፎ​ቹን በል​ቶ​አል፤ መካ​ከ​ሉም ተቃ​ጥ​ሎ​አል፤ በውኑ ለሥራ ይጠ​ቅ​ማ​ልን?


ስለ​ዚህ ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ በዱር ዛፎች መካ​ከል ያለ​ውን የወ​ይን ግንድ እሳት ይበ​ላው ዘንድ እንደ ሰጠ​ሁት፥ እን​ዲሁ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም የሚ​ኖ​ሩ​ትን አሳ​ልፌ እሰ​ጣ​ለሁ።


跟着我们:

广告


广告