ሕዝቅኤል 14:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ከዚያም የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节 |