ሕዝቅኤል 13:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እነሆ ግንቡ በወደቀ ጊዜ፦ የመረጋችሁት ምርግ ወዴት አለ? አይሉአችሁምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እነሆ ካቡ ሲፈርስ ሕዝቡ “የለሰናችሁበት ኖራው ወዴት ሄደ?” ብለው አይጠይቋችሁምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እነሆ ግንቡ በሚፈርስበት ጊዜ፦ የቀባችሁት ኖራ የት አለ? አይሉአችሁምን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ግድግዳው በሚፈርስበት ጊዜ የቀባችሁት ቀለም የት አለ ብለው ሰዎች አይጠይቁአችሁምን?” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እነሆ፥ ግንቡ በወደቀ ጊዜ፦ የመረጋችሁት ጭቃ ወዴት አለ? አይሉአችሁምን? 参见章节 |