ሕዝቅኤል 10:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ኪሩቤልንም አየሁ፤ ከክንፎቻቸውም በታች የሰው እጅ መሳይ አለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከኪሩቤል ክንፎች ሥር የሰው እጅ የሚመስል ይታይ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ኪሩቤልም ከክንፎቻቸው በታች የሰው እጅ የሚመስል ታየ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እኔም እያንዳንዱ ኪሩብ የሰው እጅ የሚመስል እጅ በየክንፎቹ ሥር ያለው መሆኑን ተመለከትኩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በኪሩቤልም ከክንፎቻቸው በታች የሰው እጅን መሳይ ታየ። 参见章节 |