Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 10:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 የተ​ቀ​ደሰ በፍ​ታም የለ​በ​ሰ​ውን ሰው፥ “ከመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሮቹ ከኪ​ሩ​ቤል መካ​ከል እሳት ውሰድ” ብሎ በአ​ዘ​ዘው ጊዜ እርሱ ገብቶ በመ​ን​ኰ​ራ​ኵር አጠ​ገብ ቆመ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 እግዚአብሔር በፍታ የለበሰውን ሰው፣ “ከኪሩቤል ዘንድ ከመንኰራኵሮቹ መካከል እሳት ውሰድ” ብሎ ባዘዘው ጊዜ፣ ሰውየው ወደ ውስጥ ገብቶ በአንዱ መንኰራኵር አጠገብ ቆመ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 በፍታ የለበሰውን ሰው ሲያዘው፦ ከኪሩቤል መካከል ከመንኰራኵሮች መካከል እሳት ውሰድ አለው፥ እርሱም ገብቶ በአንድ መንኰራኵር አጠገብ ቆመ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 እግዚአብሔር ያንን በፍታ የለበሰውን ሰው ከኪሩቤል ሥር ከነበሩት መንኰራኲሮች መካከል እሳት እንዲወስድ ባዘዘው ጊዜ ወዲያውኑ ወደ ውስጥ ገብቶ ከመንኰራኲሮቹ በአንደኛው አጠገብ ቆመ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 በፍታም የለበሰውን ሰው፦ ከመንኰራኵሮች ከኪሩቤል መካከል እሳት ውሰድ ብሎ ባዘዘው ጊዜ እርሱ ገብቶ በአንድ መንኰራኵር አጠገብ ቆመ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 10:6
6 交叉引用  

በረ​ዳ​ታ​ችን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ደስ ይበ​ላ​ችሁ፥ ለያ​ዕ​ቆ​ብም አም​ላክ እልል በሉ።


በም​ድር ሁሉ፥ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እልል በሉ፥


በፍ​ታም የለ​በ​ሰ​ውን ሰው፥ “በመ​ን​ኰ​ራ​ኵ​ሮች መካ​ከል በኪ​ሩብ በታች ግባ፤ ከኪ​ሩ​ቤ​ልም መካ​ከል ከአ​ለው እሳት ፍም እጆ​ች​ህን ሙላ፤ በከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም ላይ በት​ነው” ብሎ ተና​ገ​ረው። እኔም እያ​የሁ ገባ።


የኪ​ሩ​ቤ​ልም የክ​ን​ፎ​ቻ​ቸው ድምፅ ሁሉን የሚ​ችል አም​ላክ እን​ደ​ሚ​ና​ገ​ረው ያለ ድምፅ እስከ ውጭው አደ​ባ​ባይ ድረስ በሩቅ ይሰማ ነበር።


ከኪ​ሩ​ቤል መካ​ከ​ልም አንዱ ኪሩብ እጁን በኪ​ሩ​ቤል መካ​ከል ወደ አለው እሳት ዘር​ግቶ ከዚያ እሳት ወሰደ፤ የተ​ቀ​ደሰ በፍ​ታም በለ​በ​ሰው ሰው እጅ አኖ​ረው፤ እር​ሱም ይዞ ወጣ።


跟着我们:

广告


广告