Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 1:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 በእ​የ​አ​ራ​ቱም ጐድ​ና​ቸው ይሄዱ ነበር፤ ሲሄ​ዱም ጀር​ባ​ቸ​ውን አይ​መ​ል​ሱም ነበር። ከፍ ከፍ ያሉም ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 በሚሄዱበት ጊዜም፣ ፍጡራኑ ወደሚዞሩበት ወደ አራቱ አቅጣጫ ሁሉ መንቀሳቀስ ይችሉ ነበር፤ ፍጡራኑ በሚሄዱበትም ጊዜ መንኰራኵሮቹ ወዲያና ወዲህ አይሉም ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ሲሄዱም በአራቱም ጎናቸው ይሄዱ ነበር፥ ሲሄዱም አይዞሩም ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 እነርሱም ከአራቱ አቅጣጫዎች ወደፈለጉት አቅጣጫ ወደ ሌላ ሳይዞሩ ቀጥ ብለው ይሄዳሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 በእያራቱ ጐድናቸው ይሄዱ ነበር፥ ሲሄዱም አይገላመጡም ነበር።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 1:17
5 交叉引用  

ከአፌ የሚ​ወጣ ቃሌ እን​ዲሁ ነው፤ የም​ሻ​ውን እስ​ኪ​ያ​ደ​ርግ ድረስ ወደ እኔ በከ​ንቱ አይ​መ​ለ​ስም፤ መን​ገ​ዴ​ንና ትእ​ዛ​ዜን አከ​ና​ው​ና​ለሁ።


እያ​ን​ዳ​ን​ዱም ወደ ፊት ቀጥ ብሎ ይሄድ ነበር፤ መን​ፈ​ስም ወደ​ሚ​ሄ​ድ​በት ሁሉ ይሄዱ ነበር፤ ሲሄ​ዱም ወዲ​ያና ወዲህ አይ​ሉም ነበር።


በክ​ን​ፎ​ቻ​ቸ​ውም በታች በእ​የ​አ​ራቱ ጐድ​ና​ቸው የሰው እጅ ነበረ፤ ለአ​ራ​ቱም እን​ደ​ዚህ ያሉ ፊትና ክንፍ ነበ​ሩ​አ​ቸው።


የሁ​ሉም ክን​ፎ​ቻ​ቸው አንዱ ከአ​ንዱ ጋር የተ​ያ​ያዘ ነው፤ ሲሄ​ዱም ወዲ​ያና ወዲህ ሳይሉ አቅ​ን​ተው ይሄ​ዳሉ፤ አን​ዱም አን​ዱም ወደ​ፊቱ ይሄ​ዳል።


跟着我们:

广告


广告