Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 9:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ስን​ዴ​ውና አጃው ግን አል​ተ​መ​ቱም፤ ገና ቡቃያ ነበ​ሩና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 ስንዴውና አጃው ግን በዚያ ወቅት ባለማፍራቱ አልጠፋም ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 ስንዴውና አጃው ግን ጊዜው ገና ነበርና አልተመታም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ስንዴውና አጃው ግን የሚደርሱት ዘግየት ብለው ስለ ነበር ከመበላሸት ድነዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 ስንዴውና አጃው ግን ጊዜው ገና ነበርና አልተመታም።

参见章节 复制




ዘፀአት 9:32
8 交叉引用  

በገ​ባ​ዖ​ንም ሰዎች እጅ አሳ​ልፎ ሰጣ​ቸው፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፊት በተ​ራ​ራው ላይ ሰቀ​ሏ​ቸው። ሰባ​ቱም በአ​ን​ድ​ነት ወደቁ፤ እህል በሚ​ታ​ጨ​ድ​በ​ትም ወራት በገ​ብሱ መከር መጀ​መ​ሪያ ተገ​ደሉ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን አለው፥ “በግ​ብፅ ሀገር ላይ እጅ​ህን ዘርጋ፤ አን​በ​ጣም በም​ድር ላይ ይወ​ጣል፤ ከበ​ረ​ዶ​ውም የተ​ረ​ፈ​ውን የም​ድር ቡቃያ ሁሉና የዛ​ፉን ፍሬ ሁሉ ይበ​ላል።”


ሙሴም እጁን ወደ ሰማይ ዘረጋ፤ በግ​ብ​ፅም ሀገር ሁሉ ላይ ጽኑ ጨለ​ማና ጭጋግ ሦስት ቀን ሆነ፤


የም​ድ​ሩ​ንም ፊት ይሸ​ፍ​ናል፤ ምድ​ሩን ለማ​የት አይ​ቻ​ልም፤ ከበ​ረ​ዶ​ውም ተርፎ በም​ድር ላይ የቀ​ረ​ላ​ች​ሁን ትርፍ ሁሉ ይበ​ላል፤ ያደ​ገ​ላ​ች​ሁ​ንም የእ​ር​ሻ​ውን ዛፍ ሁሉ ይበ​ላል፤


ተል​ባ​ውና ገብሱ ተመታ፤ ገብሱ አሽቶ፥ ተል​ባ​ውም አፍ​ርቶ ነበ​ርና።


ሙሴም ከፈ​ር​ዖን ዘንድ ከከ​ተማ ወጣ፤ እጁ​ንም ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘረጋ፤ ነጐ​ድ​ጓ​ዱም፥ በረ​ዶ​ውም ጸጥ አለ፤ ዝና​ቡም በም​ድር ላይ አላ​ካ​ፋም።


እር​ሻ​ውን ባስ​ተ​ካ​ከለ ጊዜ ጥቂት ጥቍ​ሩን አዝ​ሙድ፥ ከሙ​ኑ​ንም፥ ዳግ​መ​ኛም ስን​ዴ​ውን፥ ገብ​ሱ​ንም፥ አጃ​ው​ንም በየ​ስ​ፍ​ራው የሚ​ዘራ አይ​ደ​ለ​ምን?


“አን​ተም ስን​ዴ​ንና ገብ​ስን፥ አተ​ር​ንና ባቄ​ላን፥ ምስ​ር​ንና አጃን ወደ አንተ ውሰድ፤ በአ​ንድ ዕቃም ውስጥ አድ​ር​ገህ እን​ጀራ ጋግር፤ በጎ​ንህ እንደ ተኛ​ህ​ባት ቀን ቍጥር ሦስት መቶ ዘጠና ቀን ትበ​ላ​ዋ​ለህ።


跟着我们:

广告


广告