ዘፀአት 9:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የእስራኤል ልጆች ተቀምጠው በነበሩባት በጌሤም ሀገር ብቻ በረዶ አልወረደም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 በረዶ ያልወረደበት ቢኖር እስራኤላውያን የሚኖሩበት የጌሤም ምድር ብቻ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የእስራኤል ልጆች በነበሩባት በጎሼን ምድር ብቻ በረዶ አልነበረም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እስራኤላውያን በሚኖሩባት በጌሴም ምድር ብቻ በረዶ አልነበረም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የእስራኤል ልጆች ተቀምጠው በነበሩባት በጌሤም አገር ብቻ በረዶ አልወረደም። 参见章节 |