Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 8:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እን​ዲህ አደ​ረገ፤ የው​ሻው ዝን​ብም በፈ​ር​ዖን ቤት፥ በሹ​ሞ​ቹም ቤቶች ውሰጥ፥ በግ​ብ​ፅም ሀገር ሁሉ መጣ፤ ምድ​ሪ​ቱም ከው​ሻው ዝንብ የተ​ነሣ ጠፋች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 እግዚአብሔርም እንዲሁ አደረገ፤ አስጨናቂ የዝንብ መንጋ በፈርዖን ቤተ መንግሥትና በሹማምቱ ቤቶች ላይ ወረደ፤ መላው የግብጽ ምድር ከዝንቡ የተነሣ ተበላሽቶ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ፈርዖንም፦ “ለጌታ አምላካችሁ በምድረ በዳ እንድትሠዉ እለቅቃችኋለሁ፤ ነገር ግን ርቃችሁ አትሂዱ፥ ጸልዩልኝ” አለ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 እግዚአብሔርም የንጉሡ ቤተ መንግሥትና የመኳንንቱ ቤቶች ሁሉ በዝንብ መንጋ እንዲወረሩ አደረገ፤ መላዋም የግብጽ ምድር በዝንብ መንጋ ተበላሸች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 እግዚአብሔርም እንዲሁ አደረገ፤ በፈርዖንም ቤት፥ በባሪያዎቹም ቤቶች ውስጥ ብዙ የዝንብ መንጋ መጣ፤ በግብፅም አገር ሁሉ ላይ ከዝንቡ መንጋ የተነሣ ምድር ጠፋች።

参见章节 复制




ዘፀአት 8:24
6 交叉引用  

ያም እስከ ዘለ​ዓ​ለም ለልጅ ልጅ ጽድቅ ሆኖ ተቈ​ጠ​ረ​ለት።


እንደ ክም​ርም አድ​ር​ገው ሰበ​ሰ​ቡ​አ​ቸው፤ ምድ​ርም ገማች።


ሕዝ​ቤን ለመ​ል​ቀቅ እንቢ ብትል ግን እነሆ፥ በአ​ንተ፥ በሹ​ሞ​ች​ህም፥ በሕ​ዝ​ብ​ህም፥ በቤ​ቶ​ች​ህም ላይ የውሻ ዝንብ እሰ​ድ​ዳ​ለሁ፤ የግ​ብ​ፃ​ው​ያን ቤቶች፥ የሚ​ኖ​ሩ​ባ​ትም ምድር ሁሉ በውሻ ዝንብ ይመ​ላሉ።


በሕ​ዝ​ቤና በሕ​ዝ​ብህ መካ​ከል እለ​ያ​ለሁ፤ ይህም ነገር ነገ በም​ድ​ሪቱ ላይ ይሆ​ናል።”


ጓጕ​ን​ቸ​ሮ​ችም በአ​ንተ፥ በሕ​ዝ​ብ​ህም፥ በሹ​ሞ​ች​ህም ሁሉ ላይ ይወ​ጣሉ።”


跟着我们:

广告


广告