ዘፀአት 7:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 እግዚአብሔርም ወንዙን ከመታ በኋላ ሰባት ቀን ተፈጸመ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 እግዚአብሔር አባይን ከመታ ሰባት ቀን ሞላ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ጌታ ወንዙን ከመታ በኋላ ሰባት ቀን ተፈጸመ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እግዚአብሔርም ወንዙን ከመታ በኋላ ሰባት ቀን አለፈ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 እግዚአብሔርም ወንዙን ከመታ በኋላ ሰባት ቀን ተፈጸመ። 参见章节 |