ዘፀአት 6:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የጌድሶንም ልጆች በየአባታቸው ወገን ሎቤኒ፥ ሰሜኢ ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 የጌርሶን ወንዶች ልጆች በትውልዳቸው ሎቤኒና ሰሜኢ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የጌርሾንም ልጆች እንደ ወገኖቻቸው ሊብኒና፥ ሽምኢ ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ጌርሾን፥ ሊብኒና ሺምዒ የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም ብዙ ዘሮች ነበሩአቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 የጌድሶንም ልጆች እንደ ወገኖቻቸው ሎቤኒ፥ ሰሜኢ ናቸው። 参见章节 |