ዘፀአት 40:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ሙሴም እግዚአብሔር እንደ አዘዘው በድንኳኑ ደጅ ፊት መጋረጃውን ዘረጋ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ከዚያም መጋረጃውን በማደሪያው ድንኳን መግቢያ ላይ ሰቀለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 መጋረጃውን በማደሪያው መግቢያ ፊት ሰቀለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 መጋረጃውንም በድንኳኑ መግቢያ ደጃፍ ላይ ሰቀለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው በማደሪያው ደጃፍ ፊት መጋረጃውን ዘረጋ። 参见章节 |