ዘፀአት 40:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ቀንዲሎቹንም በእግዚአብሔር ፊት አበራ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 እግዚአብሔር እንዳዘዘውም መብራቶቹን በእግዚአብሔር ፊት አበራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው ቀንዲሎቹን በጌታ ፊት አበራ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እንዲሁም እግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት በዚያ በእግዚአብሔር ፊት መብራቶቹን አበራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ቀንዲሎቹን በእግዚአብሔር ፊት ለኰሰ። 参见章节 |