Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 40:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ኅብ​ስተ ገጹ​ንም በላዩ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት አሰ​ናዳ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 እግዚአብሔር እንዳዘዘውም ኅብስቱን በላዩ ላይ በእግዚአብሔር ፊት አኖረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው ኅብስቱን በላዩ በጌታ ፊት አሰናዳ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 እግዚአብሔርም ባዘዘው መሠረት ለእግዚአብሔር የሚቀርበውን የተቀደሰ ኅብስት በገበታው ላይ አሰናዳ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 እንጀራውን በላዩ በእግዚአብሔር ፊት አሰናዳ።

参见章节 复制




ዘፀአት 40:23
8 交叉引用  

በገ​በ​ታም ላይ ኅብ​ስተ ገጹን ሁል​ጊዜ በፊቴ ታደ​ር​ጋ​ለህ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዳ​ዘ​ዘው መቅ​ረ​ዙን በም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ውስጥ፥ በገ​በ​ታ​ውም ፊት ለፊት፥ በድ​ን​ኳኑ በአ​ዜብ በኩል አኖረ፤


ገበ​ታ​ው​ንም ታገ​ባ​ለህ፤ በሥ​ር​ዐ​ቱም ታሰ​ና​ዳ​ዋ​ለህ፤ መቅ​ረ​ዙ​ንም አግ​ብ​ተህ ቀን​ዲ​ሎ​ቹን ትለ​ኵ​ሳ​ለህ።


“የስ​ንዴ ዱቄት ወስ​ደህ ዐሥራ ሁለት ኅብ​ስት ጋግር፤ በእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ ኅብ​ስት ውስጥ ከመ​ስ​ፈ​ሪ​ያው ከዐ​ሥር እጅ ሁለት እጅ ይሁን።


እነ​ዚ​ህ​ንም ስድ​ስት ስድ​ስ​ቱን በሁ​ለት ተርታ አድ​ር​ገህ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት በን​ጹሕ ገበታ ላይ አኑ​ራ​ቸው።


የመ​ጀ​መ​ሪ​ያ​ዪ​ቱም ድን​ኳን ተዘ​ጋ​ጅታ ነበ​ርና፥ በእ​ር​ስ​ዋም ቅድ​ስት በም​ት​ባ​ለው ውስጥ መቅ​ረ​ዙና ጠረ​ጴ​ዛው፥ የመ​ሥ​ዋ​ዕ​ቱም ኅብ​ስት ነበ​ረ​ባት።


跟着我们:

广告


广告