Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 40:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዳ​ዘ​ዘው ገበ​ታ​ውን በም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ውስጥ፥ ከመ​ጋ​ረ​ጃው ውጭ በድ​ን​ኳኑ በመ​ስዕ በኩል አኖ​ረው፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 ሙሴ ጠረጴዛውን በመገናኛው ድንኳን ውስጥ፣ ከማደሪያው በስተሰሜን ከመጋረጃው ውጭ አኖረው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ገበታውን በመገናኛው ድንኳን ውስጥ፥ ከመጋረጃው ውጭ፥ በማደሪያው በሰሜን በኩል አኖረው፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ጠረጴዛውን ወደ ድንኳኑ ውስጥ አስገብቶ ከመጋረጃው ውጪ በስተ ሰሜን በኩል አስቀመጠው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው ገበታውን በመገናኛው ድንኳን ውስጥ፥ ከመጋረጃው ውጭ፥ በማደሪያው በሰሜን በኩል አኖረው፤

参见章节 复制




ዘፀአት 40:22
5 交叉引用  

ገበ​ታ​ው​ንም በመ​ጋ​ረ​ጃው ውጭ፥ መቅ​ረ​ዙ​ንም በገ​በ​ታው ፊት ለፊት በድ​ን​ኳኑ በደ​ቡብ ወገን አድ​ርግ፤ ገበ​ታ​ው​ንም በድ​ን​ኳኑ በሰ​ሜን ወገን አድ​ር​ገው።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዳ​ዘ​ዘው መቅ​ረ​ዙን በም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ውስጥ፥ በገ​በ​ታ​ውም ፊት ለፊት፥ በድ​ን​ኳኑ በአ​ዜብ በኩል አኖረ፤


ገበ​ታ​ው​ንም ታገ​ባ​ለህ፤ በሥ​ር​ዐ​ቱም ታሰ​ና​ዳ​ዋ​ለህ፤ መቅ​ረ​ዙ​ንም አግ​ብ​ተህ ቀን​ዲ​ሎ​ቹን ትለ​ኵ​ሳ​ለህ።


ከቅ​ዱ​ሳን ሁሉ ለማ​ንስ ለእኔ የማ​ይ​መ​ረ​መ​ረ​ውን የክ​ር​ስ​ቶ​ስን ባለ​ጸ​ግ​ነት ለአ​ሕ​ዛብ አስ​ተ​ምር ዘንድ ይህን ጸጋ ሰጠኝ።


跟着我们:

广告


广告