ዘፀአት 40:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ልጆቹንም ታቀርባቸዋለህ፤ ቀሚሳቸውንም ታለብሳቸዋለህ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ወንዶች ልጆቹን አምጥተህ ሸሚዝ አልብሳቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ልጆቹንም አቅርበህ ቀሚስ ታለብሳቸዋለህ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ልጆቹንም አምጥተህ ቀሚስ አልብሳቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ልጆቹንም አቅርበህ ሸሚዞችን ታለብሳቸዋለህ፤ 参见章节 |