ዘፀአት 4:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሙሴም፥ “ጌታ ሆይ፥ እማልድሃለሁ፤ መናገር የሚችል የምትልከው ሌላ ሰው ፈልግ” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ሙሴ ግን፣ “ጌታ ሆይ፤ እባክህ ሌላ ሰው ላክ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሱም፦ “ጌታ ሆይ፥ ሌላ ሰው ላክ” አለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሙሴም “እባክህ ጌታ ሆይ፥ ሌላ ሰው ላክ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እርሱም፦ “ጌታ ሆይ! በምትልከው ሰው እጅ ትልክ ዘንድ እለምንሃለሁ፤” አለ። 参见章节 |