Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 39:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 ገበ​ታ​ው​ንም፥ ዕቃ​ው​ንም ሁሉ፥ ኅብ​ስተ ገጹ​ንም፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 ጠረጴዛውን ከነመሎጊያዎቹ ዕቃዎቹን ሁሉና ከገጸ ኅብስቱ ጋራ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 ገበታውንና ዕቃውን ሁሉ፥ ኅብስተ ገጹን፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 ገበታውና የመገልገያ ዕቃዎቹ በሙሉ፥ ለእግዚአብሔር የሚቀርበው የተቀደሰው ኅብስት፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 ገበታውንም፥ ዕቃውንም ሁሉ፥ የገጹንም ኅብስት፤

参见章节 复制




ዘፀአት 39:36
6 交叉引用  

ሰሎ​ሞ​ንም ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ዕቃን ሁሉ አሠራ፤ የወ​ር​ቁን መሠ​ዊያ፥ የገ​ጹም ኅብ​ስት የነ​በ​ረ​በ​ትን የወ​ርቅ ገበታ፥


በገ​በ​ታም ላይ ኅብ​ስተ ገጹን ሁል​ጊዜ በፊቴ ታደ​ር​ጋ​ለህ።


የም​ስ​ክ​ሩ​ንም ታቦት፥ መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ቹ​ንም፥ የስ​ር​የት መክ​ደ​ኛ​ው​ንም፤


ጥሩ​ው​ንም መቅ​ረዝ፥ መብ​ራ​ቶ​ቹ​ንም፥ በተራ የሚ​ሆ​ኑ​ት​ንም ቀን​ዲ​ሎች፥ ዕቃ​ው​ንም ሁሉ፥ የመ​ብ​ራ​ቱ​ንም ዘይት፤


“የስ​ንዴ ዱቄት ወስ​ደህ ዐሥራ ሁለት ኅብ​ስት ጋግር፤ በእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ ኅብ​ስት ውስጥ ከመ​ስ​ፈ​ሪ​ያው ከዐ​ሥር እጅ ሁለት እጅ ይሁን።


跟着我们:

广告


广告