ዘፀአት 39:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 የምስክሩንም ታቦት፥ መሎጊያዎቹንም፥ የስርየት መክደኛውንም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 የምስክሩ ታቦት፣ ከመሎጊያዎቹና ከስርየት መክደኛው ጋራ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 የምስክሩን ታቦት፥ መሎጊያዎቹን፥ የስርየት መክደኛውን፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 የድንጋይ ጽላቶቹ ያሉበት የቃል ኪዳኑ ታቦት፥ መሎጊያዎቹና የስርየት መክደኛው፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 የሚሸፍነውንም መጋረጃ፤ የምስክሩንም ታቦት፥ መሎጊያዎቹንም፥ የስርየት መክደኛውንም፤ 参见章节 |