Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 39:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 በቀ​ሚ​ሱም ታችኛ ዘርፍ ከሰ​ማ​ያዊ፥ ከሐ​ም​ራ​ዊም፥ ከቀይ ግም​ጃም፥ ከተ​ፈ​ተለ በፍ​ታም የአ​በቡ ሮማ​ኖ​ችን አደ​ረጉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 በቀሚሱ ጠርዝ ዙሪያ ከሰማያዊ፣ ከሐምራዊና ከቀይ ማግ እንዲሁም በቀጭኑ ከተፈተለ በፍታ ላይ ሮማኖቹን አደረጉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 በቀሚሱ ታችኛው ዘርፍ ከሰማያዊ፥ ከሐምራዊ፥ ከቀይ ግምጃና ከተፈተለ በፍታ ሮማኖችን አደረጉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 በልብሱ ግርጌ ከሰማያዊ ከሐምራዊና ከቀይ ከፈይ ከጥሩ በፍታ የተጠለፈ የሮማን ፍሬን የመሰለ ጥልፍ ሠሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 በቀሚሱም ታችኛ ዘርፍ ከሰማያዊ ከሐምራዊም ከቀይም ግምጃ፥ ከተፈተለ በፍታም ሮማኖች አደረጉ።

参见章节 复制




ዘፀአት 39:24
5 交叉引用  

በሌ​ሊት በቤተ መቅ​ደስ እጆ​ቻ​ች​ሁን አንሡ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም አመ​ስ​ግ​ኑት።


በታ​ች​ኛ​ውም ዘርፍ ዙሪያ ከሰ​ማ​ያዊ፥ ከሐ​ም​ራዊ፥ ከቀ​ይም ግምጃ ሮማ​ኖ​ችን አድ​ርግ፤ በእ​ነ​ዚ​ያም መካ​ከል በዙ​ሪ​ያው በተ​መ​ሳ​ሳይ ቅርጽ የወ​ርቅ ሮማ​ኖች ሻኵ​ራ​ዎ​ችን አድ​ርግ፤


በቀ​ሚ​ሱም መካ​ከል አን​ገ​ትጌ ነበረ፤ እን​ዳ​ይ​ቀ​ደ​ድም በአ​ን​ገ​ት​ጌው ዙሪያ በአ​ን​ድ​ነት የተ​ያ​ያዘ ጥልፍ ነበረ።


ከጥሩ ወር​ቅም ሻኵ​ራ​ዎ​ችን ሠሩ፤ ሻኵ​ራ​ዎ​ቹ​ንም ከሮ​ማ​ኖች መካ​ከል በቀ​ሚሱ ዘርፍ ዙሪያ አደ​ረጉ።


የመ​ን​ፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕ​ግ​ሥት፥ ምጽ​ዋት፥ ቸር​ነት፥ እም​ነት፥ ገር​ነት፥ ንጽ​ሕና ነው።


跟着我们:

广告


广告