Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፀአት 39:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 የሁ​ለ​ቱ​ንም ድሪ​ዎች ጫፎች በሁ​ለቱ ፈር​ጦች ውስጥ አግ​ብ​ተው በል​ብሰ መት​ከፉ ጫን​ቃ​ዎች ላይ ፊት ለፊት አደ​ረ​ጓ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 የድሪዎቹን ሌሎች ጫፎች ከፊት ካለው ከኤፉዱ የትከሻ ንጣዮች ጋራ በማገናኘት ከሁለቱ የወርቅ ፈርጦች ጋራ አያያዟቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 የሁለቱንም ድሪዎች ጫፎች በሁለቱ ፈርጦች ውስጥ አግብተው በኤፉዱ ጫንቃዎች ላይ በፊታቸው አደረጉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ሌሎቹንም የሁለቱን ድሪዎች ጫፎች ከሁለቱ ፈርጦች ጋር እንዲገናኙ አደረጉ፤ በዚህም ዐይነት በትከሻ ላይ በሚወርዱት በኤፉድ ማንገቻ ጥብጣቦች ፊት ለፊት እንዲያያዙ አደረጉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 የሁለቱንም ድሪዎች ጫፎች በሁለቱ ፈርጦች ውስጥ አግብተው በኤፉዱ ጫንቃዎች ላይ በፊታቸው አደረጉ።

参见章节 复制




ዘፀአት 39:18
6 交叉引用  

በቅ​ርጽ ሠራ​ተኛ ሥራ እንደ ማኅ​ተም ቅርጽ አድ​ር​ገህ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ስሞች በሁ​ለት ድን​ጋ​ዮች ቅረጽ፤ በወ​ር​ቅም ፈርጥ አድ​ርግ።


ሁለት ቋዶ​ች​ንም ከጥሩ ወርቅ እንደ ተጐ​ነ​ጐነ ገመድ አድ​ር​ገህ ሥራ፤ የተ​ጐ​ነ​ጐ​ኑ​ት​ንም ቋዶች በፈ​ር​ጦቹ ላይ አን​ጠ​ል​ጥል።


ሁለቱ ወገን አንድ እን​ዲ​ሆን በሁ​ለቱ ጫንቃ ላይ የሚ​ጋ​ጠም ጨርቅ ይሁን።


ሁለ​ቱ​ንም የተ​ጐ​ነ​ጐ​ኑ​ትን የወ​ርቅ ድሪ​ዎች በል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓው በሁ​ለቱ ወገ​ኖች ወዳ​ሉት ወደ ሁለቱ ቀለ​በ​ቶች አገቡ።


ሁለ​ቱ​ንም የወ​ርቅ ቀለ​በ​ቶች ሠሩ፤ እነ​ር​ሱ​ንም ከል​ብሰ መት​ከፉ ፊት ለፊት ባለው በል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓው በሁ​ለቱ ጫፎች ላይ አደ​ረ​ጓ​ቸው።


ጕን​ጮ​ችሽ እንደ ዋኖስ እጅግ ያማሩ ናቸው፥ አን​ገ​ት​ሽም በዕ​ንቍ ድሪ ያማረ ነው።


跟着我们:

广告


广告